Search

ነጻ ኢ-መጽሐፍ እና የድምጽ መጽሐፍት

የሉቃስ ወንጌల్፤

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች ቅጽ 2

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅱ) - መንፈሳዊው ሕይወት ምንድነው?

አማርኛ 45 ደራሲ Rev. Paul C. Jong ISBN 9788928230143 ገጾች፤ 313

ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍትን በነጻ ያውርዱ

የሚፈልጉትን የፋይል ቅርጸት ይምረጡ እና በሞባይል መሳリያዎ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ላይ በደህንነት በማውረድ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የስብከት ስብስቦችን ያንብቡ እና ያዳምጡ። ሁሉም ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍት ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው።

The number printed on the paperback cover and on Amazon is አማርኛ 45. You can also search by this number.
የድምጽ መጽሐፍትን ከዚህ በታች ባለው ማጫወቻ በኩል ማዳመጥ ይችላሉ። 🔻
📖 አሁን በመስመር ላይ አንብቡ
የታተመ መጽሐፍ ይኑርዎት
በአማዞን ላይ የታተመ መጽሐፍ ይግዙ

የተጻፉ መጽሐፍት በአሁኑ ጊዜ በAmazon ላይ ለግለሰብ ግዢ ይገኛሉ። (የKindle ኢ-መጽሐፍትም ለማውረድ ይገኛሉ)

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 
1. የማርያምን እምነት በቅርበት ተመልከቱት (ሉቃስ 1፡26-38) 
2. የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ለመፈጸም የተላከው አጥማቂው ዮሐንስ (ሉቃስ 1፡57-80)
3. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የሚያምኑ አማኞች ሰማይን የራሳቸው ያደርጉታል (ሉቃስ 1፡24-38)
4. እግዚአብሄር ለደህንነታችን ያዘጋጃቸው ኢየሱስና አጥማቂው ዮሐንስ (ሉቃስ 1፡123)
5. የጌታን ጽድቅ ተከተሉ (ሉቃስ 1፡1-25) 
6. የምስኪኖች አዳኝ የሆነው ኢየሱስ (ሉቃስ 1፡1-17) 
7. አጥማቂው ዮሐንስ (ሉቃስ 1፡1-16) 
8. እግዚአብሄር ደህንነታችንን አስቀድሞ አቀደ (ሉቃስ 1፡24-38) 
9. በእግዚአብሄር ቃል አማካይነት የኢየሱስን ጽድቅ በትክክል ማወቅና ማመን አለብን (ሉቃስ 1፡39-55) 
10. ከእግዚአብሄር ጋር መመላለስ ማለት ምን ማለት ነው? (ሉቃስ 2፡40-52) 
11. ራሳችሁን እንደ ሐጢያተኛ ተቀበሉ ከዚያም… (ሉቃስ 3፡1-17) 
12. ኢየሱስ አምላክ መሆኑን በማወቅ ታምናላችሁን? (ሉቃስ 4፡16-30) 
13. ጌታ የሰጠው ደህንነት ወሰን የለሽ ነው (ሉቃስ 5፡1-11) 
14. ሐጢያተኞችን ከሐጢያት ያዳነው ኢየሱስ (ሉቃስ 5፡27-32) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
ተጨማሪ