በኮቪድ-19 እና በዓለም አቀፉ የመላላኪያ አገልግሎት መዛባት ምክንያት ‹ነጻ የታተመ መጽሐፍ አገልግሎታችንን› ለጊዜው አቋርጠናል፡፡
በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች ቅጽ 1
የሚፈልጉትን የፋይል ቅርጸት ይምረጡ እና በሞባይል መሳリያዎ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ላይ በደህንነት በማውረድ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የስብከት ስብስቦችን ያንብቡ እና ያዳምጡ። ሁሉም ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍት ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው።
የተጻፉ መጽሐፍት በአሁኑ ጊዜ በAmazon ላይ ለግለሰብ ግዢ ይገኛሉ። (የKindle ኢ-መጽሐፍትም ለማውረድ ይገኛሉ)
ብዙዎቻችን ገናን የምናከብረው በዘልማዳዊ መንገድ ነው። ስለ ክርስቶስ ልደት ያለን መረዳት ጥራዝ ነጠቅ ነው። ይህን መጽሐፍ ካነበባችሁ ግን ገናን በዘልማዳዊ መንገድ አታከብሩም። ሰው ሆኖ በከብቶች በረት ተወልዶ፣ በመጠቅለያ ተጠቅልሎ በግርግም በተኛው ሕጻኑ ኢየሱስ እጅግ ትደነቃላችሁ። ድንቅና ትልቅ የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት ይኖራችኋል። ይህን ድንቅ መጽሐፍ እንድታነቡ ልባዊ ግብዣዬ አቀርባለሁ።
SAMPLE PREVIEW