በኮቪድ-19 እና በዓለም አቀፉ የመላላኪያ አገልግሎት መዛባት ምክንያት ‹ነጻ የታተመ መጽሐፍ አገልግሎታችንን› ለጊዜው አቋርጠናል፡፡
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” — ዮሐንስ 3፥18
እግዚአብሔር የዓለምን ኃጢአት ይቅር ያለው በአንድ ጊዜ ነው‼️ እግዚአብሔር ፍጹም ነው‼️ በአንድ ጊዜ ላንዴና ለመጨረሻ የዓለምን ኃጢአት በሙሉ ይቅር ብሏል‼️