በኮቪድ-19 እና በዓለም አቀፉ የመላላኪያ አገልግሎት መዛባት ምክንያት ‹ነጻ የታተመ መጽሐፍ አገልግሎታችንን› ለጊዜው አቋርጠናል፡፡
የሚፈልጉትን የፋይል ቅርጸት ይምረጡ እና በሞባይል መሳリያዎ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ላይ በደህንነት በማውረድ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የስብከት ስብስቦችን ያንብቡ እና ያዳምጡ። ሁሉም ኢ-መጽሐፍት እና የድምጽ መጽሐፍት ሙሉ በሙሉ ነጻ ናቸው።
የተጻፉ መጽሐፍት በአሁኑ ጊዜ በAmazon ላይ ለግለሰብ ግዢ ይገኛሉ። (የKindle ኢ-መጽሐፍትም ለማውረድ ይገኛሉ)
በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ትምህርቶች በልባችሁ ውስጥ ያለውን ጥማት ያረካሉ፡፡ የዘመኑ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለሚሰሩአቸው የግል ሐጢያቶቻቸው እውነተኛውን መፍትሄ ሳያውቁ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን? ደራሲው እናንተ ራሳችሁ ይህንን ጥያቄ እንደምትጠይቁና በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ በስፋት የተብራራውን የእግዚአብሄር ጽድቅ እንደምታምኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
አስቀድሞ የመወሰን፤ የመንጻትና የሒደት ቅድስና ትምህርቶች በምዕመናን ነፍስ ውስጥ ያመጡት ነገር ቢኖር ውዥንብርንና ባዶነትን ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ውድ ክርስቲያኖች በተማራችሁትና ባረጋገጣችሁት እውነት መቀጠል የሚገባችሁ ጊዜ ካለ አሁን ነው፡፡
እነዚህ መጽሐፎች ለነፍሳችሁ ታላቅ ማስተዋልን ያመጣሉ፤ ደራሲው የእግዚአብሄርን ጽድቅ የማወቅ በረከት እንዲኖራችሁ ይፈልጋል፡፡
SAMPLE PREVIEW